
የፊሊት ማኔጅመንት ሲስተም
በአዲስ አበባ ከተማ ጽዳት አስተዳደር ኤጀንሲ የደረቅ ቆሻሻ አገልግሎት አሰጣጥ ዳይሬክቶሬት የደረቅ ቆሻሻ አስተዳደር ስርዓቱን በማዘመን የመሰብሰብና ማጓጓዝ ውጤታማነት የማሳደግ ፣መንገድና የመንገድ ዳርቻዎችን ማጽዳት፣ ደረቅ ቆሻሻ ከቤት ለቤት መሰብሰብ፣ ደረቅ ቆሻሻን ወደ መጨረሻ መዳረሻ /ማስወገጃ ቦታ ማጓጓዝ፣ ደረቅ ቆሻሻ ቅብብሎሽ ጣቢያዎችን ማስተዳደር፣ በደረቅ ቆሻሻ አገልግሎት አሰጣጥ ላይ የክትትልና ድጋፍ ስራዎችን መስራት፣ የደረቅ ቆሻሻ መረጃዎችን በዳታ ቤዝ ማደራጀት፣የደረቅ ቆሻሻ አገልግሎት ክፍያ ሰነድ ማረጋገጥ እና የፊሊት ማኔጅመንት ሲስተም መተግበርና ማስተዳደር ላይ የሚሰራ ዳይሬክቶሬት ነው፡፡
Comments
Nothing was found.
Leave Your Comments